Description

Date : February 14, 2022
Bedrooms : 2
Bathrooms : 2
Size (SqFt) : 114
Location : ayat square
ጊፍት ሪል እስቴት፤ የጥራት መልክ 
መንደር ሶስት 
📞0940109136
📞0910555949
 በ10% ቅድመ ክፍያ
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
እጅግ የተደራጀ መንደር ገንብቶ በማስረከብ የሚታወቀው 
ጊፍት ሪል እስቴት ሶስተኛ መንደሩን ገንብቶ 80% ላይ ይገኛል።
የዚህ ውብና ማራኪ መንደር አባል ስለሆኑ እንኳን ደስ አለዎት።
በቪላ ቤቶች የታጀቡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አውጥተን
 ለማጠናቀቅ የተወሰኑ ቤቶችና ሱቆች እናንተን ይጠብቃሉ።
ባለ አንድ ምኝታ 64 ካሬ እና 67 ካሬ 
ቅድመ ክፍያ ከ260,000 ብር ጀምሮ
ባለ ሁለት ከ 104 ካሬ እስከ 114 ካሬ
ቅድመ ክፍያ ከ 430,000 ብር ጀምሮ
ባለ ሶስት ምኝታ ከ128 እስከ 146 ካሬ
ቅድመ ክፍያ ከ 540,000 ብር ጀምሮ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ።
ሱቆቻችን ከ36 ካሬ ጀምሮ እንዲሁም ከ750,000 ብር ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ቦታ ባለቤት ይሁኑ።
እጅግ ለመኖሪያ ምቹ በሆነው መንደራችን ለመኖር ስለወሰኑ እናመሰግናለን 
ጊፍት ሪል እስቴት በምን ይለያል 
1) በቪላ የታጀበ መንደር መገንባቱ
2) በቻይናውያን ማስገንባታችን
ለጥራት የምንሰጠው ትኩረት 
የግንባታ ጥሬ እቃ ዝርዝር ከሽያጭ ውል ጋር ማያያዛችን
ሰፋፊና ድንቅ የአረንጓዴ ስፍራዎች በመንደራችን መሰረታችን 
የህፃናት መጫዎች፣ቤተ ንባብ፣መዋኛ፣ሲኒማ፣ጅምናዚየም፣የልጆች መዋያና ወዘተረፈ…

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

ayat square
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads