Gift appartments and commercial center ( shopping mall)

Description

Date : October 2, 2021
Size (SqFt) : 64
Location : ጊፍት ሪል እስቴት መንደር ሶስት አያት አደባባይ አከባቢ

ይፍጠኑ   እስከ መስከረም 30, ድርስ ባለው ቅናሽ ተቋዳሽ ይሁኑ።
10% ለሚከፍል   …..  3%  ቅናሽ 
50% ለሚከፍል ………5% ቅናሽ
100% ለሚከፍል ……9% ቅናሽ ያገኛሉ 
መደወል ይችላሉ  ©©©
09-45-28-34-45/09-66-75-23-17
እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ ከ ጊፍት ሪል እስቴት በ ተመጣጣኝ ዋጋ 
@@ የመዋኛ 🏊ገንዳ ፣የእርድ ቦታ ፣ አስተማማኝ ሴኪሪቲ፣የስፖርት ባር፣ቴራስ፣የአደጋ ጊዜ መውጫ ፣🚯garbage shooter ፣basement parking for each 👨‍👩‍👧family ,የልጆች መጫወቻ ፣ እንዲሁም የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኝ እና ሌሎች ለእርስዎ አስፈላጊ ነገሮችን በሙሉ አካተናል ለምሳሌ ፦የከርሰ 🌐ምድር ውሀ ፣ አስተማማኝ ባካፕ ጀኔሬተር ና የውስጥ ለውስጥ መንገዶችንም ጭምር 

@@  ቅድመ ክፍያ 10%
50% የብድር አገልግሎት ያለው 
ዋጋ በኢትዮጵያ ብር
የካሬ 🤏መጠን 
@  ባለ አንድ ምኝታ 64ካ
አጠቃላይ ዋጋ  2,66,000
^^ ቅድመ 10%

@@ ባለ ሁለት ምኝታ 104 ካሬ 
ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ያለው
^^ ዋጋ 4,400,000
@ ቅድመ ክፍያ 440,000

¶¶@@ ባለ ሶስት ምኝታ 128, 138, 147 ካሬ
ዋጋ 5,300,000
ቅድመ ክፍያ 530,000

🏢🏢🏢 የንግድ  ሱቆች 🏢🏢
“እጅግ በጣም ግዙፍና ዘመናዊ በሆነው
በ #Gift Grand Mall ውስጥ እርስዎ በፈለጉት የካሬ አማራጭ የንግድ ሱቅ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ እንደቀረበ።”
            
 ☎️ሙሉ መረጃ ልንሰጥዎ ዝግጁ ነን።
¶¶¶ ግራውንድ ፍሎር (ground floor)
#ስፋት: ከ50ካሬ ጀምሮ
#በካሬ ዋጋ: 57,800 ብር
#አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
⭐️ ለምሳሌ:-50ካሬ=2,890,000ብር
#ቅድመ ክፍያ: 35%…
👉  አንደኛ ፎቅ (first floor)
#ስፋት: ከ50ካሬ ጀምሮ
#በካሬ ዋጋ: 55,700 ብር
#አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
⭐️ ለምሳሌ:-50ካሬ=2,785,000ብር
#ቅድመ ክፍያ: 20%…
⭐️ ሁለተኛ ፎቅ (second floor)
#ስፋት: ከ50ካሬ ጀምሮ
#በካሬ ዋጋ: 53,460ብር
#አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
⭐️ ለምሳሌ:-50ካሬ=2,673,000ብር
#ቅድመ ክፍያ: 20%…
¶¶¶ ሶስተኛ ፎቅ (third floor)
#ስፋት: ከ50ካሬ ጀምሮ
#በካሬ ዋጋ: 51,800 ብር
#አጠቃላይ ዋጋ ቫትን ጨምሮ
🌼ለምሳሌ:-50ካሬ=2,590,000ብር🌼
#ቅድመ ክፍያ: 20%
#4ተኛ ፎቅስ ቢሆን ይህም ለናንተው ነው የግንባታችን ከፍታ G 18 ሲሆን 
#ከግራውንድ እስከ አራተኛ(4ተኛ)
“ለ #Commercial service የሚሆን ሲሆን 
#አምስተኛው ወለል ደግሞ
“ለ #Recreational service  አገልግሎት የሚውል ይሆናል
#ከ6ተኛ ወለል ጀምሮ እስከ 18ተኛ ወለል 
“ለ #Residential service የሚሆን ነው።
#ቦታ፡
🏡Gift Real Estate Village3🏡 
#አያት አደባባይ በሚገኘው ሰፊው ኮንፓውንዳችን።

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

ጊፍት ሪል እስቴት መንደር ሶስት አያት አደባባይ አከባቢ
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.