Description

Date : December 15, 2021
Number of floors : or More
Bedrooms : 4
Bathrooms : 2
Size (SqFt) : 150
Balcony : Yes
Location : addis ababa bole
✔#ጊፍት -ሪል- እስቴት 
 ❖#በ10% ቅናሽ G 1 ቪላ  አፓርትመንት(Villa type Apartment) ለሽያጭ አቅርበናል።
 ❖#ከ10% ቅድመ ክፍያ ያለምንም ወለድ በረጅም ግዜ በ13 ዙር አከፋፈል በኢትዮጵያ ብር  ቤትዎን ይግዙ!! 
 ❖# እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመዋኛ ገንዳ:አረጓዴ ስፍራ:ቤተ መፅሀፍት:ጅም ቤት:ሌሎችም አገልግሎቶች:5ኛ ፎቅ ላይ ያገኛሉ።ይምጡ!!! 
##ቀሪውን ክፍያ በ 13 ዙር ቀስ እያሉ  ከፍለው ቤትዎን እናስረክብዎታለን።
##  የባንክ ብድር  ከፈለጉም ግማሹን(50%)ቱን በ #1 (ዓንድ) አመት  ከ 6 ወር ከፍለው ቤትዎን ይረከቡና ቀሪውን ለ20 ዓመት እኛ እየኖሩበት እንዲገዙ ብድሩን አመቻችተናል።
         #      #      #     #
 ❖#ባለ 3 መኝታ G 1 አፓርትመንት(Duplex House Villa type Apartment ) አሉን።
❖# ባለ 3 መኝታ 150.13 ካሬ ዋጋው 6,473,424 
        10%(647,000) ብር
☞#የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ የማስረከቢያ ዋጋና ምንም አይነት ጭማሪ የማያደርግ ነው።
         ##ማሳሰቢያ##
☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል???
☞# የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ።ዶላር ጨመረ አልጨመረ ለምንስ ይሰጋሉ??
 ❖ ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታና 2 በረንዳ  (balcony ) የላውደሪ ክፍሎች አላቸው።
 ☞#  የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገንባታችንና በግቢው  ውስጥም# ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ, በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው።
@#የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ ቤቶች ናቸው።
☞#ሌሎች አማራጭ ቤቶች  እንዲሁ ለንግድዎ የሚሆኑ በሞል ውስጥ ሱቆች  አሉን።
☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!
 መልካም  ዕድል!! ቆርጠው ያቅዱ!!
ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉ
በwhatsapp ያነጋግሩን።

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

addis ababa bole
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads