◉ ELMAK RESIDENCE ◉
📌ግንባታቸው የተጠናቀቁ አፓርተመንቶቻችን በነፋሻማው በእንግሊዝ ኢምባሲ አካባቢ ዋና አስፋልት ላይ ይገኛል።
⚡️ቤቶቻችን በሆቴል እስታንዳርድ የተሰሩ ሲሆኑ ተጠናቀው ኑሮ የጀመረባቸው ናቸው።
👉 146 ካሬ ባለ 3መኝታ
📌በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት
🧩 ድንቅ አጨራረስ
🧩 ዘመናዊ አሳንሰር (elevator )በካርድ የሚሰራ
🧩 በቂ የመኪና ማቆሚያ (parking )ከተጨማሪ ማቆሚያ ጋር
🧩 3 መኝታ ክፍል bedroom
🧩 2 የመታጠቢያ ከፍል (bathroom)
🧩 Balcony (ውብ የከተማ እይታ )ውብ የ ተራራ እይታ
Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.