መሃል ከተማ ላይ ቤት አንዲኖሮት ይፈልጋሉ?
የአፍሪካ መዲና በሆነችው ውቧ ከተማችን ላይ ቆንጆ ምሽት አሳልፈው ያለምንም ችግር ቤትዎ
ለመግባት ተቸግረው ያውቃሉ??
በየጊዜው ዋጋው አየጨመረ የሚሄድ ንብረት እንዲኖሮትስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛ አለን ፍላጎትዎን እናሟላ ዘንድ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን እነሆ ብለናል! በመዲናችን በመሀል አዲስ አበባ
-በ4 ኪሎ ወዳጅነት ፓርክ አካባቢ
-በጎፋ
-በቦሌ ቡልቡላ በተጨማሪም
-በቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ ተገነቡ እና በመገንባት ላይ ያሉ ውብ አፓርትመንቶቻችን ለነፃነትዎ እና ለደህንነትዎ ሳይሰጉ ተንደላቀው የሚኖሩበትን እድል አቅርበውሎታል።ሽያጫቸው በፈጣን ሁኔታ እየተከናወነ በመሆኑ ቤቶችን የግሎ ለማድረግ አሁን ተራው የእርሶ ነው!!!, እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ አሁኑኑ ይግዙና ይደሰቱ !! አሁኑኑ ይጠቀሙበት እድሉ እንዳያመልጦት !
Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.