Description

Date : June 15, 2022
Bedrooms : 2
Bathrooms : 1
Size (SqFt) : 105
Location : Bole
ለመኖርያ እጅግ ተስማሚ በሆነው ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ 3ኪሎሜትር ርቀት ላይ በቦሌ ቡልቡላ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ግንባታዉ 60% የደረሰ እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ። 2 አሳንሰሮች፣ መብራት ቢጠፋ ጄንሬተር፣ በቂ የውሃ ማጠራቀሚያ፣ጋርቤጅ ሹተር… ያለው በምቹ አከፋፈል ስለቀረበልዎ ፈጥነው የራስዎን ይውሰዱ ከዛም ያመሰግኑናል።
#የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ እንዲሁም ባለ 3 መኝታ 162 ካሬ እና 165 ካሬ ናቸው።
# የአንድ ካሬ ዋጋ: ከፊል ግንባታ: 61050ብር
ሙሉ ግንባታ 69000 ብር
#ቅድሚያ ክፍያ 30% ብቻ ቀሪውን በ5 ጊዜ ክፍያ
#ከ 40% ጀምሮ ለሚከፍል ቅናሽ አዘጋጅተናል 
#ማስረከቢያ ጊዜ፡-
ከፊል ግንባታ 18ወር 
ሙሉ ግንባታ 24 ወር
#ቦታ ለመያዝ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉ
251939770177
251985210021

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

Bole
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.