☞ጊፍት ሪል እስቴት ግንባታቸው 90%(ፐርሰንት) የደረሱ እና በአጭር ግዜ የሚረከቯቸው ቤቶች ይፈልጋሉ??
✔️ እኛ ጋር አለ ሳይቸገሩ ቀስ ብለው የሚከፍሉት አመች የአከፋፈል ዘዴዎች እንዲሁም 20 ዓመት የባንክ ብድር አመቻችተናል።
☞ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽም አድርገናል።
☞ ባለ 3 መኝታ ግንባቸው በመጠናቀቅ ያሉ ቤቶች የዋጋ ዝርዝር ::-
✔️☞ 1ኛ-138.53 ካሬ– 5,710,0000ብር
2ኛ-123 ካሬ 5,000,000 ብር
☞ዋጋችን ቫትን ጨምሮ እና ያለምንም ጭማሪ የምናስረክብበት ነው።
❀በተጨማሪ❀
☞ ቤቱን ከተረከቡ በኋላ ደሞ እየኖሩበት ለ 20 ዓመት የባንክ ብድር አመቻችተናል።
❖ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና 2 በረንዳ(Balcony )አላቸው
#ማሳሰቢያ#
☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል???
☞ የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ☞ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,ቤተ መፅሀፍት: ቴራስ:በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው።
❖የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ናቸው።
#በአያት አደባባይ መንደር 3 ነው
☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!
ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉ
✿✿✿✿✿✿
☞ እጅግ ምቹ ዘመናዊ በይዘታቸው እና በአይነታቸው ለየት ያሉ አፓርትመት ቤቶች ለኑሮ ምቹ በሆነ ሰላማዊና ለጤና ተስማሚ አየር ያለበት እንዲሁም የመዋኛ ገንዳ , ጅም,ቤተመፅሀፍ,አረንጓዴ ስፍራ የተሟሉበት በአያት አካባቢ በ 56,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ውስጥ የመኖሪያ ቤት ባላንብረት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ወይም በwhats up ያናግሩን።
Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.