Description

Date : July 16, 2021
Location : Lebu

ORISE Castor oil

የጉሎ ዘይት (Castor oil) 90% ራይሲኖሊክ (ricinoleic) የተባለ ንጥረ ነገር የያዘ በመሆኑ ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውል ረድቶታል

የኦራይስ የጉሎ ዘይት የጸጉር ቅባት (ORISE Castor Hair oil) የሚከተሉት ጥቅሞችን ይሰጣል

1.ለጸጉር እድገት ይጠቅማል

2.የሳሳ ጸጉር ያበቅላል መነቃቀልንም ያስቀራል

3.የጸጉርን ወዝ ያሳምራለ

4.የራስ ቅልን ቆዳ ያለሰልሳል

5.የጸጉር ጫፍ እንዳየሰነጠቅ (መንታ እንዳያወጣ) ይከላከላል

6.ፎረፎር ያጠፋል

7.የጸጉርን መድረቅና መበጣጠስ ይከላከላል

8.100 ከኬሚካል የጸዳ በመሆኑ ተመራጭ ነው

9.በታለያዩ ኬሚካል የጸጉር ቅባቶችና በተኩስ የተጎዳ ጸጉር በአጭር ጊዜ እንዲያገግምና ተፍጥሯዊ ውበቱን እንዲይዝ ያደርጋል፡፡

10.ቅንድብንና የአይን ሽፋሽፍትን ያሳድጋል፡፡

ተጨማሪ የኦራይስ የጉሎ ዘይት የጸጉር ቅባት (ORISE Castor Hair oil) ጥቅሞች

1.በሴቶች ላይ የሚፈጠረውን የሆድ የወሊድ መስመር (Birth Mark) ያጠፋል፡፡

2.በቆዳ ላይ የሚወጡ ጥቃቅን እባጮችን ያጠፋል፡፡

3.የቆዳ መሸብሸብ ያጠፋል፡፡

4.የፊት የቆዳን ድርቀት ያስወግዳል

5.እንቅርት ያለባቸው ሁሌ የአንገታቸውን ዙሪያ በመቀባት የእንቅርትን እድገት መግታት ይቻላል

 

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

Lebu
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads