😄 ልዩነቱን ያጣጥሙ!
😉 Enjoy The Difference!
የሀገረሰብ ሪል እስቴት አ.ማ የሪቼ ሳይት 2B G 15 T የቅይጥ ህንፃ ፕሮጀክት በምን ይለያል?
👉 በሳምንት ለ7 ቀናት በቀን ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት እንዲኖረው የከርሰ ምድር ውሀ አቅርቦት የሚሟላለት፤
👉 ቤቶ ውስጥ ሪሲቨር ብቻ ካለ የዲሽ ሳህን በግሎ መስቀል ሳያስፈልጎ የህንፃውን ሴንትራል ቲቪ ሲስተም በመጠቀም የፈለጉትን ቻናል አማርጠው የሚመለከቱበት፤
👉 በአረንጓዴ አትክልት እንዲሽቆጠቆጥ ታስቦ የአትክልት መትከያ ቦታዎች የተዘጋጀለት፤
👉 ከተማዋን ከጫፍ እስከጫፍ የሚቃኙበት ሰገነት ያለው፤
👉 ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት፤
👉 የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ እንዳያጋጥም አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት፤
👉 በዱባይ መንግስት ከሚገነባው የኤግል ሒልስ የለገሀር ፕሮጀክት 600 ሜትር ብቻ የሚርቅ፤
👉 ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ
🚵♀ ከፒያሳ 4.4 ኪሎ ሜትር
🏇 ከመርካቶ 4.2 ኪሎ ሜትር
🚣♀ ከሜክሲኮ 2 ኪሎ ሜትር
🏊♂ ከአፍሪካ ህብረት 3.6 ኪሎ ሜትር
🚘 ከሳርቤት 3.8 ኪሎ ሜትር
🛴 ከአራት ኪሎ 5 ኪሎ ሜትር
🛺 ከካዛንቺስ 3.1 ኪሎ ሜትር
✈️ ከቦሌ 6.6 ኪሎ ሜትር
🚈 ከሳሪስ 6 ኪሎ ሜትር
👉 ዋጋው ተመጣጣኝ፤
👉 የቤቱን ዋጋ 30% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 70% በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት፤
👉 ከ31 እስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ ለሚያደርግ ደንበኛ ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ0.25 እስከ 10% የሚደርስ ቅናሽ የሚሰጥበት፤
👉 ግንባታው ከ70% በላይ የተጠናቀቀ እና በፍጥነት በመሰራት ላይ የሚገኝ፤
0923085548
Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.