ETB9,579.00
በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር: 🚪ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይን ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። 🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል የ...