apartments and shops with 10% down payment(290,000) and 50% bank

Description

Date : March 6, 2022
Bedrooms : 3
Bathrooms : 2
Size (SqFt) : 128
Location : ayat adebabay infront of feresbet
ሰላም ሰላም ውድ ደንበኞቼ ስለ ጊፍት ጠቅለል ያለ መረጃ ለመስጠት 
✔ጊፍት -ሪል- እስቴት ከታላቅ ቅናሽ ጋር  ቅንጡ አፓርትመንት( Luxurious Apartment) እና የንግድ ሱቆች ለሽያጭ አቅርበናል። ሳይታችን አያት አደባባይ ጋር ነው ያለው።
 ❖አሁን ላይ አንድ ሰው ቤት ለመግዛት በመጀመሪያ የቤቱን ከጠቅላላው ዋጋ 10% ቅድመ ክፍያ መክፈል ይጠበቅበታል ከዚያ ህጋዊ ውል ይዋዋላል ።
ቀጣይ ክፍያ የሚሆነው በግንባታው መሰረት ቤቱን እስኪረከብ ድረስ የሚከፍል ይሆናል።  ይህም ለናንተ ነው ጠቀሜታው ሳይገነባ አትከፍሉም ማለት ነው ።ስለዚህ ቤቱን እስትረከቡ ድረስ ማለትም ሁለት ዓመት ከ 6 ወር ግዜ ውስጥ ባጠቃላይ በ 12 ዙር ከፍላችሁ ትጨርሳላችሁ ማለት ነው።ይህ የሚሆነው የባንክ ብድር ለማይፈልጉ ደንበኞች ሲሆን 
የባንክ ብድር ለምትፈልጉ ግን 50% (ግማሹን) ከፍላችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ምንም መክፈል አይጠበቅባችሁም ቤቱን ተረክባችሁ የ20 ዓመት የተመቻቸ ብድር አለ እሱን መጠቀም ትችላላችሁ። እዚጋር ማወቅ ያለባችሁ ግዴታ አደለም ወደ ባንክ የመሄድ ቤቱን ስትረከቡ የቀረባችሁን መክፈል ትችላላችሁ ።ያለምንም ወለድ በረጅም ግዜ በ12 ዙር አከፋፈል በኢትዮጵያ ብር  ቤትዎን ይግዙ!! 
 ❖ እጅግ ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመዋኛ ገንዳ:አረጓዴ ስፍራ:ቤተ መፅሀፍት:ጅም ቤት:ሌሎችም አገልግሎቶች:5ኛ ፎቅ ላይ ያገኛሉ።ይምጡ!!! 
  የባንክ ብድር  ከፈለጉም ግማሹን(50%) አመቻችተናል።
#50%ቱን በረጅም ግዜ በ6 ዙር  ይከፍሉና ቤትዎን ይረከባሉ, ቀሪውን ለ20 ዓመት  እየኖሩበት እንዲገዙ የባንክ ብድሩን አመቻችተናል።
❖ ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ ዋጋው 2,950,000
        10%(295,000) ብር
❖ ባለ 2 መኝታ 104 ካሬ ዋጋው 4,800,000
        10%(480,000) ብር
❖ ባለ 3 መኝታ 128 ካሬ ዋጋው 5,900,000
        10%(590,000) ብር
☞የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ 
## እንደዚሁም የንግድ ሱቆች ከግራውንድ እስከ 4ተኛ ፍሎር በተለያየ የካሬ አማራጮች አሉን ።
         ##ማሳሰቢያ
☞ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል???
☞ የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ።ዶላር ጨመረ አልጨመረ ለምንስ ይሰጋሉ??
 ❖ ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታና 3 በረንዳ  (balcony ) የላውደሪ ክፍሎች አላቸው።
 ☞ የመኖሪያ መንደር ውስጥ መገንባታችንና በግቢው  ውስጥም, ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ,  በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው።
@#የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ ቤቶች ናቸው።
☞#ሌሎች አማራጭ ቤቶች  እንዲሁ ለንግድዎ የሚሆኑ በሞል ውስጥ ሱቆች  አሉን።
☞ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!
 መልካም  ዕድል!! ቆርጠው ያቅዱ!!
ለበለጠ መረጃ ስልክ 

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

ayat adebabay infront of feresbet
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads