Description

Date : August 26, 2020
Condition : Used
Location : Aaa

ኮንዶሚንየም

የሚሸጥ እጅግ በጣም ምርጥ ተደርጎ የተሠራ ኮንዶሚንየም

ባለ 3 መኝታ

92 ካሬ

1ደኛ ፎቅ ላይ

3ቱም መኝታ የራሱ ቁምሳጥን ያለው

የሽንት ቤቱም የእቃ ቤቱም እስከ እላይ ድረስ በሚያምር ሴራሚክ የተሰራ

ሳሎኑም ሴራሚክ

በጀርባ በኩል የዉጪ በረንዳ ያለው

አድራሻው  ሠሚት ለስላሳው ፋብሪካ ጀርባ

ለመኖሪያ ምቹ ግቢ የሆነ ግቢ ሁሉም ነገር የተሞአላለት

የመሸጫ ዋጋ 2,500,000 ድርድር አለው

ካርታ አለው እዳውን የጨረሠ

2% ኮሚሽን

ለመግዛት ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ

0939962709

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

Aaa
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads