ተነቃቃይ የጫማ መደርደሪያ

Description

Date : August 22, 2020
Location : bole medanialem
⚜ ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሆነዉ መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ጠንካራ ሸራ ሲሆን መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ  ፕላስቲክ ነው ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል
 ⚜size=60*30*160
⚜የህፃናት እና የሴቶች 27 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 22 ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል.
🎯ዋጋ 1900 ብር
 ⚜size=80*30*160
⚜የህፃናት እና የሴቶች 36 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ  31  ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል
🎯ዋጋ 2000 ብር
🚖በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)🏍

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

bole medanialem
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.