Description

Date : February 8, 2022
Bedrooms : 3
Bathrooms : 2
Size (SqFt) : 132.9
Location : ሸጓሌ አዲስ አበባ
ሳዊ የመኖሪያ አፓርትመንት
በግንባታ ላይ የሚገኝ 4000 ካ.ሜ ላይ እየተሰራ የሚገኝ G 10 አፓርትመንት  ነው፡፡
ቦታው አፓርታማ እየተሰራበት ነው   አንድ እጣ  700,000 ሺህ ብር እየሸጥን ነው ቦታው የሚገኘው ሸጎሌ  እጸዋት መዓከል ዋና መግብያ 300 ሜትር ላይ ከውንጌት አደባባይ 500 ሜትር ላይ አዶናይ ክሊኒክ አጠገብ ይገኛል አካባቢው እጅግ ውብ አረንጓዴ ለመኖር ምቹ የሆነ ቦታ ነው፡፡
  አንድ ሰው ህንፃው ሲሰራ 132.9 ካሬ ይደርሰዋል ፓርኪንግ ለንግድ የሚሆን ለባንክ ለሱፐርማርኬት የሚሆኑ ሱቁች እሰከ 2 ፎቅ የኖሩታል ሱቆቹ ተከራይተው የሚገኘው ጥቅም አባላቱ በየ አመቱ እኩል ይካፈሉታል የጋራ መጠቀሚያ አረንጓዴ ስፍራ ተጠቃሚ ይሆናል ግንባታው ተጀምሮ በመሰራት ላይ ይገኛል። አክሲዮን ማህበሩ 200 አባላት ሲኖሩት እኩል በሚደርስብን መዋጮ ይገነባል
  ሳዊ የመኖሪያ ቤት አፓርታማ ይባላል በውልና ማስረጃ የፀደቀ ነው የኛ ድርጅት ከሪልእስቴት የሚለየው አባሉ እራሱ በመዋጮ የሚገነባው ነው ይህ ማለት አንድ እሪልስቴት ተገንብቶ ያለቀ ልግዛ ብትል በካሬ አነስተኛው 48,000 መካከለኛው 56,000 ከፍተኛው 72,000 ሺ ብር ነው እነሱ የሚያተርፍት ከፍተኛ ነው በዛ ላይ ጋራ መጠቀሚያ ቤዝመንት ብቻ ነው እኛ ያደረግነው ግን አንድ አባል አክሲዮን ማህበሩን ለመቀላቀል 700,000 ብር በአንድ ጊዜ ይከፈላል
  ድርሻ ሽያጭ 700,000 ሺ ብር ሲሆን ግንባታው ለማጠናቀቅ ከተቋራጩ ጋር ውል የገባነው 24 ወር ሲሆን የግንባታ ክፍያ በየሁለት ወሩ 188,566 ለስምንት ጊዜ  1,508,527 ሲሆነ በድምሩ 2.208.527 ይፈጃል፡፡
 በየውሩ ለአገልግሎት ለቢሮ ኪራይ ለአማካሪ መንግስታዊ ክፍያዎች በየወሩ 1000 ብር መዋጮ ይኖራል በተጨማሪም ጥራቱን የጠበቀ ስራ ለመስራት መስታወት አልሙንየም ሳኒተሪ የእሳት መከላከያ ስራዎች በጊዜያቸው የሚሰሩ ይሆናል።
  ከሪልስቴቶች እስከ 5,000,000 ሚሊየን ልዩነት አለው ምክንያቱም በግንባታወ የሚያተርፍብን ስለሌለ እኛ ልምድ አለን በዚ መልኩ ሁለት ቦታ እየገነባን ነው በይበልጥ በስልክ ብናወራ 0900072724 / 0966220450 የበለጠ የvideo መረጃ ለማየት  ከታች ያለውን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያርጉት
https://t.me/Mule55
ሙሌ ደላላ
ከመጀመሪያው ክፍያ 700 ሺህ ብር 2% ኮሚሽን ያስከፍላል ኮሚሽን ለማይከፍሉ አናስተናግድም

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

ሸጓሌ አዲስ አበባ
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads