ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበል ና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገምት።
#.200 ብሩ በአመት 7% ወልዶ ብራችን 214 ብር ይሆናል።
ግን በዚህ አመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት መጠን 35% ገደማ ነው።ይሄ ማለት በባንክ ያለን 214 ብር አምና ካስቀመጥነው ብር አንፃር (ወለዱን ጨምሮ) በ 35% ሲቀንስ 139.10 ሳንቲም ሆኗል።በአጭር ቋንቋ አምና ለባንኩ የሠጠኸው 200 ብር አሁን ላይ 139 ብር ሆኗል ማለት ነው።በመሆኑም 1,000,000ብር ባንክ ተቀማጭ ያለው ሰው በዓመት 300,000ብር ገደማ ይከስራል ማለት ነው።
ብርህን ወደስራ አውለው፤ ለዚህ ደግሞ ጊፍት ሪል እስቴት መፍትሄ ይዞ ቀርቦል። ለተለያዩ አገልግሎቶች መዋል የሚችሉ ሱቆች ከእኛ ለእናንተ እያልን ነው። ለካፍቴሪያ, ለሱፐር ማርኬት, ፎቶ ቤት, የሴቶች እና የወንዶች የውበት ሳሎን ሌላም ብዙ መሆን ይችላል ቢፈልጉ ይሰሩበታል ቢፈልጉ ያከራዩታል አለፍ ሲልም አትርፈው ይሸጡታል
ፍላጎቶ የመኖሪያ አፓርትመንት ከሆነ ደግሞ 56,000 ካሬ ሜትር ላይ ባረፈው ዘመናዊ መንደራችን ላይ ከባለ 1 መኝታ ጀምሮ እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ የሚገኙ ቤቶችን ማግኘት ይችላሉ።
📌ባለ 1 መኝታ 60,64 እና 67 ካሬ ከ3.1 ሚ ጀምሮ
📌 ባለ 2 መኝታ 88,102 እና 104 ካሬ ከ4.2 ሚ ጀምሮ
📌 ባለ 3 መኝታ 123 እና 128 ካሬ ከ 6 ሚ ጀምሮ
ክፍያው በኢትዮጵያ ብር የሆነ እና ከአሜሪካ ዶላር ግንኙነት የሌለው
📞📞ይደውሉ ስለ ንብረቶ እንመካከር፤ ገንዘብን ስራ ላይ እናውል።
Call us 251964424387
Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.