Price On Call

Description

Date : May 3, 2020
Condition : New
Warranty : Yes
Location : Unnamed Road, አርባ ምንጭ, Ethiopia

This is an art done using threads and we call it stringart you can order what ever you want it can be done

የክር ጥበብ/String art/

የክር ጥበብ የእንጨት መደብን ወይም MDF ሚስማር እና ክርን በመጠቀም ከሂሳባዊ ቀመር ጋር በመታገዝ ለዓይን ማራኪ የሆኑ ገጽታዎችን የመፍጠር ጥበብ ሲሆን በዚህም ከተለያዩ የጂኦሜትሪካል ቅርፆች ጀምሮ እስከ ዉስብስብ የሰው ምስል እና የተፈጥሮ ገፅታ  የሚሰራበት የጥበብ አይነት ነው:: ይህም የክር ጥበብ ደንበኛው በፈለገው  መጠን እና ሁኔታ የሚሰራ   ሲሆን ስራዎቹም
ለ መኖሪያ ቤት ማስዋቢያ
ለ ቢሮ ማስዋቢያ እና ስያሜ  
ለ ድርጅት ስያሜ
ለ ሆቴሎች መኝታ እና ዉስጥ ማስዋቢያ  ለ ባር እና ሬስቱራንቶች ማስዋቢያ 
እና የተለያዩ ቀናትን አስመልክቶ ለስጦታ መሰራት የሚችሉ ናቸው እነዚህንም ከ መብራት ጋር እና ያለ መብራት በጥራት እና ዉብ በሆነ መልኩ አዘጋጅተን በተመጣጣኝ ዋጋ ስናቀርብ በደስታ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ መስመራችን አልያም በፌስቡክ አድራሻችን በተጨማሪም በቴሌግራም አድራሻችን ፃፉልን መልክቶን ተቀብለን የልቦን እናደርሳለን::

በስልክ_ 251910993226 

በቴሌግራም_  https://t.me/erickphotography 

በፌስቡክ___ fb.me/erickstringart

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Video

Location

Unnamed Road, አርባ ምንጭ, Ethiopia
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.