141 ካሬ ከሉስካ ሆቴል ፉት ለ ፉት

Description

Date : July 19, 2021
Bedrooms : 2
Bathrooms : 2
Size (SqFt) : 141
Location : Guinea Conakry St, Addis Ababa, Ethiopia
– ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ከቦሌ ወደ መገናኛ 24 አካባቢ ብሉ ስካይ ሆቴል ፊት ለፊት
-G 10 ህንፃ፣ ግንባታው ከ85% በላይ የደረሰ
-በወለል 3 ቤቶች ብቻ
-2 ሊፍት ያለው
-ሲሲቲቪ ካሜራ የሚገጠምለት
-አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት
-ሴንትራል ቲቪ ኬብል ኔትዎርክ የሚገጠምለት
-ጋርቤጅ ሹት ያለው
-የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር ያለው
-የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
– የመጨረሻው ወለል ላይ ውብና ነፋሻማ ቴራስ (ሰገነት) ያለው
-ቢዝነስ ሴንተር ያለው(supermarket, bank, gym)
– ያለቀለት ካርታ ያለው
– ከባንክ ጋር ማያያዝ የሚችሉት
– በ 6 ወር ጊዜ ብቻ መሉ የፊኒሺንግ ስራው ተጠናቆ በእጅዎ የሚያስገቡት 
             የመኖሪያ ቤቶቹ አይነት 
– ባለ 2 መኝታ – 141.03 ካሬ 
                        ዋጋ
– በሙሉ ግንባታ በካሬ 54,991ብር
        
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን በአካል ተገኝቶም ለመነጋገር ካዛንቺስ መላ ህንፃ 4ኛ ፍሎር በሚገኘው ቢሮአችን መምጣት ይችላሉ።
ስልክ – 0913032957

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

Guinea Conakry St, Addis Ababa, Ethiopia
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.

Recent Ads