የሚሸጥ የሚወጣ 40/60 ኮንደሚንየም

Description

Type : የሚሸጥ
Date : September 19, 2022
Condition : New
Warranty : Yes
Location : Star bet

– እባክዎን በቅድሚያ ማስታወቂያውን በደንብ ያንብቡት።

– ሻጭ የምሸጠው (የሚወጣውን) 40/60 ኮንደሚንየም ነው።

– የተመዘገብኩት ባለ 2 መኝታ ቤት ነው። ይህ ማለት 1 ሳሎን፣ 2 መኝታ ቤት፣ 1 ኪችን፣ 1 ሽንት ቤትና ሻወር፣ 1 አነስተኛ የሰራተኛ መኝታ ቤት ነው።

– በንግድ ባንክ ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር አለኝ።

– የምሸጠው በሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ነው። ለምሳሌ ሻጭ ከገዢው ላይ 3 ሚሊዮን ብር እንደተበደርኩ በሚገልጽ ውልና ማስረጃ በሚደረግ ሕጋዊ የብድር ውል ተፈራርሜ ነው የምሸጠው። ይህ ለገዢው በጣም አስተማማኝ ነው።

– በአጠቃላይ ገዢው

(1ኛ) ሻጭና ገዢ በውልና ማስረጃ ያደረግነውን ሕጋዊ የብድር ውል ስምምነት ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

(2ኛ) ሻጭ 150 ሺህ ብር የቆጠብኩበትን የኢት/ንግድ ባንክ ዋናውን ቡክ ይይዛል ።

(3ኛ) የሻጭን የጋብቻ ማስረጃ ዋናውን ሰነድ ይይዛል።

(4ኛ) ቤቱን በሚመለከት ሙሉ ውክልና ይይዛል። ይህ ሁሉ ለገዢው አስተማማኝ ነው።

(5ኛ) ካስፈለገም ቅድሚያ በፍ/ቤት ከሻጭ ወደ ገዢ ስም መዞር ይችላል።

– ዋጋው 950 ሺህ ብር ነው። ሻጭ በንግድ ባንክ ውስጥ የተቆጠበ 150 ሺህ ብር ስላለኝ ገዢው ቤቱን በ800 ሺህ ብር ገዛው ማለት ነው። በዚህ ገንዘብ ደግሞ በአሁን ጊዜ የትም ኮንደሚንየም ቤት መግዛት አይታሰብም በተጨማሪም 1 ቪትዝ መኪና እንኳን አይገዛም።

– ገንዘቡ ሳይጠቀምበት ባንክ ያስቀመጠ ሰው በዚህ እድል ቢጠቀም ቤቱ ሲወጣ ከ 6-7 ሚሊዮን ብር አትርፎ ይሸጠዋል። ቀን በጨመረ ቁጥር የቤት ዋጋም በጣም ስለሚጨምር ገዢው ከዚህ በላይም ቤቱን አትርፎ ይሸጠዋል።

– ከዚህ በኋላ መንግስት የቤት ምዝገባ አያደርግም ስለዚህ ይህን 9 ዓመት የተቆጠበና የማይገኝ እድል መጠቀም የሚፈልግ ሰው ደውሎ መውሰድ ይችላል።

– እባክዎ አንብበው ሳይረዱ እና ትክክለኛ ፈላጊ ሳይሆኑ  አይደውሉ። እንዲሁም ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልዕክት አይላኩ።

– 0921293983

Mention Addisouq.com when calling the seller to get a good deal.

 

Location

Star bet
Profile Picture
Aqua Man
Dealer
ad type የሚሸጥ ad type

Send Messages

Send Message
Safety Tips
  1. Use a safe location to meet the seller.
  2. Always inspect items before paying.
  3. Beware of unusual/suspicious requests.
  4. Avoid to wire money online or advance payments.
  5. Beware of unrealistic offers.